TelePilot Pro
Back to Directory
MINSTERY OF EDUCATION ©

MINSTERY OF EDUCATION ©

@minster_of_education

For more information! It’s all about education Official minstry of education telegram channel join and get more info About us ✅የተረጋገጠ የትምህርት ደረጃ Ad:https://telega.io/c/minsterofeducation

Subscribers
45.0K
Current member count
Type
Channel
Telegram channel
Global Rank
#78
Directory ranking

Live Channel Feed

View on Telegram
#NGAT የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket አሁን ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል። በመሆኑም ፕሮፋይላችሁ ላይ በመግባት 'Exam Credentials' በሚለው ስር 'Download Entry Ticket' የሚለውን በመጫን ወደ ፈተና ማዕከል መግቢያ ትኬትዎን አውርደው ፕሪንት ያድርጉ። ፈተናው ከሚጀመርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መድረስ ይጠበቅባችኋል። ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡ @minster_of_education#NGAT የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket አሁን ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል። በመሆኑም ፕሮፋይላችሁ ላይ በመግባት 'Exam Credentials' በሚለው ስር 'Download Entry Ticket' የሚለውን በመጫን ወደ ፈተና ማዕከል መግቢያ ትኬትዎን አውርደው ፕሪንት ያድርጉ። ፈተናው ከሚጀመርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መድረስ ይጠበቅባችኋል። ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡ @minster_of_education
Aug 23, 05:21 PM
2.15K
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመምህርነት ለመቀጠር ለተመዘገባችሁ አመልካቾች የጽሑፍ ፈተና ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ለጽሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ መምህራንን ዝርዝር ለማየት 👇 https://www.facebook.com/share/p/1ERW65Q7sr/ ፈተናው የሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች፦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ፈተናው በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚቀርባችሁን በመምረጥ በአካል በመገኘት እንድትፈተኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ለውድድር የተመዘገባችሁበትን መለያ ቁጥር (Reference Number) በመጠቀም የፈተና መግቢያ መለያ ስም እና የይለፍ ቃል (Username and Password) ማግኘት ትችላላችሁ ተብሏል። በተጨማሪም ለፈተና በምትሔዱበት ቀን በየዩኒቨርሲቲዎቹ ከሚመደቡ የፈተና አስተባባሪዎች ዘንድ ማግኘት ትችላላችሁ። ለፈተና ወደምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል። @minster_of_education
Aug 23, 05:21 PM
2.07K
ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏 ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል። በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏 የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 591.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል። @minster_of_educationሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏 ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል። በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏 የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 591.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል። @minster_of_education
Aug 23, 05:21 PM
1.8K
https://youtu.be/Xnyl53G1ulg?si=-6atIejDc6pxLdf7
Aug 23, 02:33 PM
2.65K
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ምን ያህል ተማሪ ወደ ፕሮግራሙ ይገባል የሚለው ግን አጠቃላይ የውጤቱ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል ብለዋል። @minster_of_education
Aug 22, 05:15 PM
5.25K

Safety & Compliance Disclaimer

TelePilot Pro is not affiliated with Telegram. Listings are based on publicly available community information. We index public groups, channels, and bots only. No private user data, phone numbers, or locked session files are stored or displayed.

TelePilot Pro Automation

Scale Your Telegram Community Faster

Join thousands of marketers using TelePilot Pro to bulk message, scrape targeted members, and manage groups on autopilot. Outperform competitors with our 40+ professional automation tools.