TelePilot Pro
Ethiopian News Agency

Ethiopian News Agency

@ethiopiannewsa

Ethiopian News Agency official telegram channel

Subscribers
2.8K
Current member count
Type
Channel
Telegram channel
Global Rank
#668
Directory ranking

Live Channel Feed

View on Telegram
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_9741942
Oct 13, 03:40 PM
1.3K
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኦሊምፒክ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 3 /2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር አንድ አቻ ተለያይቷል። በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሳይ ተመስገን በ31ኛው ደቂቃ ባስቆጠረችው ግብ ኢትዮጵያ መሪ ሆናለች። ፍሎረንስ ኢማኒዛባዮ በ90ኛው ደቂቃ ለሩዋንዳ የአቻነቷን ጎል ከመረብ ላይ አሳርፋለች። ድሉን ተከትሎ ኢትዮጵያ በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ሶስተኛ ዙር አልፋለች። ሉሲዎቹ በሶስተኛው ዙር ከታንዛንያ ጋር ይጫወታሉ። ታንዛንያ ዳሬሰላም ላይ ዛሬ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ቦትስዋናን 6 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፋለች። በድምሩ የ7 ለ 0 ውጤት አስመዝግባለች። የኢትዮጵያ እና ታንዛንያ የሶስተኛ ዙር መርሐ ግብር በየካቲት ወር 2019 ዓ.ም ይካሄዳል። በአምስት ዙሮች በሚካሄደው ማጣሪያ ሁለት ሀገራት አፍሪካን ወክለው በኦሊምፒክ ውድድሩ ላይ ይሳተፋሉ። በአጠቃላይ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ 12 ሀገራት የሚሳተፉ ይሆናል።የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኦሊምፒክ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 3 /2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር አንድ አቻ ተለያይቷል። በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሳይ ተመስገን በ31ኛው ደቂቃ ባስቆጠረችው ግብ ኢትዮጵያ መሪ ሆናለች። ፍሎረንስ ኢማኒዛባዮ በ90ኛው ደቂቃ ለሩዋንዳ የአቻነቷን ጎል ከመረብ ላይ አሳርፋለች። ድሉን ተከትሎ ኢትዮጵያ በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ሶስተኛ ዙር አልፋለች። ሉሲዎቹ በሶስተኛው ዙር ከታንዛንያ ጋር ይጫወታሉ። ታንዛንያ ዳሬሰላም ላይ ዛሬ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ቦትስዋናን 6 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፋለች። በድምሩ የ7 ለ 0 ውጤት አስመዝግባለች። የኢትዮጵያ እና ታንዛንያ የሶስተኛ ዙር መርሐ ግብር በየካቲት ወር 2019 ዓ.ም ይካሄዳል። በአምስት ዙሮች በሚካሄደው ማጣሪያ ሁለት ሀገራት አፍሪካን ወክለው በኦሊምፒክ ውድድሩ ላይ ይሳተፋሉ። በአጠቃላይ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ 12 ሀገራት የሚሳተፉ ይሆናል።
Oct 13, 03:04 PM
1.4K
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_9741616
Oct 13, 02:23 PM
1.1K
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_9741168
Oct 13, 01:45 PM
966
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_9740895
Oct 13, 01:24 PM
912

Safety & Compliance Disclaimer

TelePilot Pro is not affiliated with Telegram. Listings are based on publicly available community information. We index public groups, channels, and bots only. No private user data, phone numbers, or locked session files are stored or displayed.

TelePilot Pro Automation

Scale Your Telegram Community Faster

Join thousands of marketers using TelePilot Pro to bulk message, scrape targeted members, and manage groups on autopilot. Outperform competitors with our 40+ professional automation tools.