
Ethio Tech
@ethio_techs
Ethios Tech channel for news, gadget reviews, release, updates and much more.
Open in Telegram
Channel
Subscribers
1.4K
Current member count
Type
Channel
Telegram channel
Global Rank
#949
Directory ranking
Live Channel Feed
View on Telegramእንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች...
Sep 12, 02:34 PM
1.06K

እንኳን ለ2🌼19 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
🌼 HAPPY NEW YEAR 🌼
ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ❤️🙏
🌼#Share🌼
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Sep 11, 08:59 AM
1.78K
😄
Sep 11, 08:28 AM
1.62K

the App and site is dead.
Beware of fake sites & apps.
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Sep 9, 04:09 AM
2.56K

📌Windows 11 ተጠቃሚዎች 1 feature ብቻ በማብራታቹ የምትጠቀሙት Device Microsoft እንደ Server ሊጠቀመው እንደሚችል ታውቃላቹ?
📌በቅርቡ ገና ፒሲዬን ስከፍት በጣም የ NET መጨናነቅ እያጋጠመኝ ነበር እና ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም Background ላይ እያወረደ ያለ ፕሮግራም ካለ በሚል ሁሉንም Auto Update off አድርጌ ለሳምታት ምንም ለውጥ ሳላይ አዛ ስሆን ነበር ነገር ግን ዋናው ችግር የነበረው ይሄንን አማራጭ በርቶ ስለነበር ነው። ይሄ Feature የሚሰራው በ አንድ ኔትወርክ ላይ የሚገኙ ዲቫይሰ ወይንም በተለያየ ኔትወርክ ሆኖ አካባብያቹ ላይ አዲስ አፕዴት ቀድሞ የጫነ ዲቫይስ ካለ ያንን አፕዴት ለሌሎች ዲቫይሶች ሼር እንዲያደርግ ወይንም የመጨረሻውን አፕዴት ከጫነው ዲቫይስ ሌሎቹ አፕዴት እንዲያደርጉ የሚፈቅድ Feature ነው። ይሄንን ነገር የጀመሩት Microsoft የ Server መጨናነቅ ከመቀነስ አንጻር ሲሆን ለተጠቃሚው ግን ከ ፕርፎርማስ ሆነ ከ ኔትወር መጨናነቅ አንጻር ከባድ ችግር ነው።ይሄ ፊቸር የሚሰራው ልክ እንደ torrent Peer to peer የሚባል System በመጠቀም ሲሆን አንድን device እንደ Server በመጠቀም ለሌሎች ዲቫይስ ዳታ እንዲልክ ወይ እንዲቀበል ማድረግ ነው።
📌ይሄንን ፊቸር ለማጥፋት Setting - Windows Update - Advanced option - Delivery Optimization - Allow downloads from other device የሚለውን ከበራ ማጥፋት ነው።
📌ምን ታስባላቹ ዳታ ምዝበራ ወይስ ነገሮችን ለማቅለል መሞከር?🤔
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Sep 7, 06:30 PM
3.15K
Safety & Compliance Disclaimer
TelePilot Pro is not affiliated with Telegram. Listings are based on publicly available community information. We index public groups, channels, and bots only. No private user data, phone numbers, or locked session files are stored or displayed.
TelePilot Pro Automation
Scale Your Telegram Community Faster
Join thousands of marketers using TelePilot Pro to bulk message, scrape targeted members, and manage groups on autopilot. Outperform competitors with our 40+ professional automation tools.