TelePilot Pro
ETHIO-MEREJA®

ETHIO-MEREJA®

@ethio_mereja

Addisababa, Ethiopia. News & Media Company®

Subscribers
4.0K
Current member count
Type
Channel
Telegram channel
Global Rank
#421
Directory ranking

Live Channel Feed

View on Telegram
በአማራ ክልል ግጭት በተባባሰበት ወቅት የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ መገደላቸው ተገለፀ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባባቢዎች በመንግሥት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት በተባባሰበት ወቅት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ የሆኑት ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መገደላቸውን ተገለፀ። የቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን ትላንት ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው የሀዘን መግለጫ ኢንስፔክተር ጋሻው መስከረም 30/2019 ዓ.ም. በህግ ማስከበር ዘመቻ እያሉ ህይወታቸው ማለፉን አስታውቋል። መግለጫው የገዳዮች ማንነት እና ስለ ክስተቱ ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም፤ “ኢንስፔክተር ጋሻው ካስየ ከበደ መስከረም 30/2019 ዓ.ም በህግ ማስከበር ዘመቻ እያሉ በጀግንነት ለሀገራችውና ለህዝባቸው ሲሉ በክብር ተሰውተዋል” ብሏል።(addis-standard) መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja
Oct 13, 05:38 PM
6.13K
በ 1% ቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ ? 👉ሳይቶቹ የሚገኙት     በሳር ቤት አደባባይ የንግድ ሱቅ በ ቡልጋርያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እና ቢሮ እና በገላን(ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት) የንግድ ሱቅ እንደየ ካሬቸው እንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል 👉25% ቅድመ ክፍያ አሁን ይከፈል እና 👉24% በወር 1% በ 2 አመት ይከፈላል እና 👉ቀሪውን 51% 10% Structure ሰራ ሲጠናቀቅ 10% Ceramic    ስራ ሲጠናቀቅ 10% Aluminium ስራ ሲጠናቀቅ ቀሪውን 21% የንግድ ሱቁን ሲረከቡ የሚከፈል ነው የሚሆነው 📞 +251939770177 📞 +251996856273 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
Oct 13, 03:48 PM
7.14K
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ። ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል። በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ወንጀል የመፈፀም፣ የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣ የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ በተለይ ፦ • ቀይ መብራትን መጣስ፣ • ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ • ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ • የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ. በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተከልክሎ ነበር። አሁን እገዳው መነሳቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል። የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል። ፖሊስ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቧል። ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል። #AddisAbabaPolice መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_merejaበሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ። ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል። በአዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ወንጀል የመፈፀም፣ የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣ የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ በተለይ ፦ • ቀይ መብራትን መጣስ፣ • ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ • ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ • የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ. በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተከልክሎ ነበር። አሁን እገዳው መነሳቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል። የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል። ፖሊስ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቧል። ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል። #AddisAbabaPolice መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja
Oct 13, 03:31 PM
7.09K
ሰበር! በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስት ከተሞች፣ ➠አክሱም፣ ➠ሽራሮ እና ➠ዛላንበሳ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስራ ገብተዋል! መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_merejaሰበር! በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስት ከተሞች፣ ➠አክሱም፣ ➠ሽራሮ እና ➠ዛላንበሳ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስራ ገብተዋል! መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja
Oct 13, 09:05 AM
10.2K
ኦነግ፣ መንግሥት የባሕር በር ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት በቅንነት እመለከተዋለሁ ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አቋሙን ገለጠ። የአገሪቱ የሕዝብ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረና ኢኮኖሚዋም እያደገ መሄዱን የገለጠው ኦነግ፣ ለዚህ ደሞ የባሕር በር ማግኘት አማራጭ የለውም ብሏል። ሁሉም የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች የሀሳብ ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ለኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ደኅንነት በጋር የሚሠሩበት ጊዜው አሁን ነው ሲል ኦነግ ጥሪ ያደረገ ሲሆን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጦርነቶች ምንጊዜም የኦሮሚያን ሀብት "ለመበዝበዝ" ያለሙ እና በዚሁ አካባቢ የሚደረጉ ወታደራዊ ጥምረቶችም "ኦሮሞንና ኦሮሞነትን ለማጥፋት" ያለሙ ናቸው ሲል አቋሙን አስታውቋል። መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja
Oct 12, 07:43 PM
12.2K

Safety & Compliance Disclaimer

TelePilot Pro is not affiliated with Telegram. Listings are based on publicly available community information. We index public groups, channels, and bots only. No private user data, phone numbers, or locked session files are stored or displayed.

TelePilot Pro Automation

Scale Your Telegram Community Faster

Join thousands of marketers using TelePilot Pro to bulk message, scrape targeted members, and manage groups on autopilot. Outperform competitors with our 40+ professional automation tools.